Beyond the Sea.

Ethiopian Shipping and Logistics

ጨረታ

በቃሊቲ እና በገላን መጋዘን የሚገኙ የተወረሱ ንብረቶች የሐራጅ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የሐራጅ ጨረታ ቁጥር ሐጅ/04/2017

Download Here

በጅቡቲ የባህር ወደብ ላይ የቆይታ ጊዜያቸው ያለፈ እና ወደ ኢትዮጲያ የተላኩ ዕቃዎች ወደ ሀገር ውስጥ ገብተው በአስመጪዎቻቸው ጥቅም ላይ የሚውሉበትን ወይም የሚወገዱበት አኳኋን ለመወሰን በወጣው መመሪያ ቁጥር 33/2005 ተራ ቁጥር 4.7 ላይ እንደተመለከተው በጅቡቲ የባህር ወደብ ላይ የቆይታ ጊዜቸው ያለፈ ዕቃዎች ከጅቡቲ ወደብ ተጓጉዘው በኢትዮጲያ የጉምሩክ ክልል ወደሚገኙ ደረቅ ወደቦች ወይም ሌሎች አመቺ የማከማቻ ሥፍራዎች ከደረሱበት ቀን ጀምሮ በሚቆጠር የአንድ ወር ጊዜ ውስጥ አስመጪዎች በዕቃዎቹ ላይ ሊከፈል የሚገባውን ቀረጥና ታክስ፤የወደብ አገልግሎት ክፍያ እንዲሁም ዕቃውን ከጅቡቲ ወደብ ለማጓጓዝ እና በደረቅ ወደቦች ወይም በሌሎች አመቺ የማከማቻ ሥፍራዎች እንዲቆዩ ለማድረግ የወጣውን ማንኛውንም ወጪ ከፍለው ዕቃዎችን እንዲረከቡ እንደሚያደርግ ነገር ግን አስመጪዎች በተሰጣቸው የአንድ ወር ጊዜ ውስጥ የሚፈለግባቸውን ክፍያ ከፍለው ዕቃውን ካላነሱ እንደተተወ ዕቃዎች ተቆጥረው በሐራጅ የሽያጭ ዘዴ እንደሚሸጡ እና ሽያጩን ወይም የማስወገድ ሥራውን እንዲያከናውን ለድርጅታችን የኢትዮጲያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጀስቲከስ በተሰጠው ስልጣን መሰረት ይህ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ወቷል፡፡

ሰንጠረዥ 1 ባለ 40 ጫማ ኮንቴይነር ቁጥር TTNU9705160 ውስጥ የሚገኙ ዕቃዎች ዝርዝር

 

 

.

 

 

የዕቃው አይነት

 

 

የዕቃው መግለጫ

 

 

ጥቅል የጨረታ መነሻ ዋጋ

በተጫራች መቅረብ ያለበት የጨረታ ማስከበሪያ 20% C.P.O የገንዘብ መጠን

1

ትራክተር ከነ መጋፊያው

Model Belarus 825 S.N 327246 Engine Number 832798 Manufacturing date 1989

 

2,185,531.53

 

 

 

 

 

 

               437,106.31

 

 

 

 

 

 

2

ማረሻ

በባለ32 ዲስክ (8x4=32)

3

ማረሻ

በባለ20 ዲስክ (5x4=20)

4

Steel belted radial (ጎማ)

P205-75R15 without wheel (ቼርኬ የሌለው)

5

Good Year (ጎማ)

P225/70R15 with Wheel (ቼርኬ ያለው)

6

Ultra Plus (ጎማ)

P205/70R15 with wheel (ቼርኬ ያለው)

7

Good Year (ጎማ)

600/16F2 with wheel (ቼርኬ ያለው)

8

X-PLORE (ጎማ)

M+5 P205/70/R15 with wheel (ቼርኬ ያለው)

9

AGRI-MASTER (ጎማ)

Multi-RIB112-15 with wheel (ቼርኬ ያለው)

10

WARDS RIVER SIDE (ጎማ)

De-Luxe 600-16  with wheel (ቼርኬ ያለው)

11

General Tube-less (ጎማ)

7.50-14 with wheel (ቼርኬ ያለው)

12

U.S Royal (ጎማ)

7.10.15 with wheel (ቼርኬ ያለው)

13

BF GOODRICH (ጎማ)

P215/70R15 with wheel (ቼርኬ ያለው)

14

Good Year (ጎማ)

600-16 With Wheel (ቼርኬ ያለው)

15

Silver Bear (ጎማ)

M+S P02/75R14 with wheel (ቼርኬ ያለው)

16

የትራክተር የፊት ጎማ

SIZE 290-508111.2-20 Diameter 35PR-8Tractor tyre with wheel

17

Trailer Shancci

With all accessories

18

Wall portition metal frame

Size 2.50m each

19

Air compresor Cylinder

Capacity 10 Galon

20

Electrical wood cutter

Saw

21

Chained hoisting machine

ሞተር ማንሻ እና የመሳሰሉትን መጠቀሜያ የጋራጅ እቃ

22

Chained hoisting machine

ሞተር ማንሻ እና የመሳሰሉትን መጠቀሜያ የጋራጅ እቃ

23

Tools Box

Armed ranch ከ2" - 7/8" Opend type ከ2 - 13/8"

24

Tools Box

No description

25

Tools Box (small size)

No description

26

Trailer tool box

No description

27

HONDA water pump

WB20X

28

Water pump

No description

 

 

29

Water pump

58/390 for vehicle (4 pcs spark plugs in 3 packages within inside)

 

 

30

Heavy duty water pump

Vertical stand

 

 

31

Power generator

Model - Capacity - 5.6KWA   Size - small size

 

 

32

Yard-mand (Grass Chopper)

Triple care system 8HP

 

 

33

Tree cutter

Poulan Brand wild things 40cc/18"

 

 

34

Grass Chopper

Model 917.285230 S.N 012166

 

 

35

Clutch housing

Set

 

 

36

Air compressor

SANBERN Air compressor Pressure capacity120 Psi Capacity 10 galon

 

 

37

Battery Charger (Jumper)

No description

 

 

38

Miller welding machine

Single phase

 

 

39

Solar welding machine

400 model single pase

 

 

40

Harvesting Hing spray

manual 2 galon model 2528 E

 

 

41

Suncast profession sprayer

No description

 

 

42

Vertical driling machine

Helical Model 8600 skimo

 

 

43

Crick Jack

ከባድ እቃ / መኪና ማንሻ

 

 

44

Dewalt grinder

angle grinder with accessaries model D-28/10

 

 

45

Cariborator

small in size and it use for small generator

 

 

46

Dril machine

with all accessaries

 

 

47

መበየጃ

Oxy Acitelin hose

 

 

48

የመኪና ታኮ

በብረት የተሰራ

 

 

49

ጥቅል ላስቲክ-1

ትልቅ ጥቅል

 

 

50

ጥቅል ላስቲክ-2

ትንሽ ጥቅል

 

 

51

Wheel steel framed

ከባድ ዕቃ ተቀምጦ የሚገፋበት

 

 

52

በትራክተር ተሳቢ የትራክተር መኮትኮቻ

ባለ 9 row (pin per row 8)

 

 

53

ክሪክ ማንሻ

Hydrolic (Big size)

 

 

54

ሳይክል / ብስክሌት

No description

 

 

55

Generator

JVS Diesel Generator JVS-5000SD Capacity 500KVA Rated power 5KVA 120-240 volte

 

 

56

Ford Engine motor

Engine number 96PF 9424AB

 

 

57

Gir box

Type and model year of manufacture not known

 

 

58

አካፋ

No description

 

 

59

ዶማ

No description

 

 

60

መቧጠጫ

No description

 

 

61

TV Lantern

Includes AM/FM Radio 3-way power can be used rechargeable batteries

 

 

62

ሹካ እና ማንኪያ

Medium size (stain less steel)

 

 

63

Audio Player

Beel and Howell old model

 

 

64

Libbey glass

Better Homes & gardens (ትላልቅ የሻይ ብርጭቆዎች)

 

 

65

Radio

Old and out dated model

 

 

66

Gasoline lantern (ፋኖስ)

Model 1022

 

 

67

Gasoline lantern (ፋኖስ)

Model 1022

 

 

68

Plastic mesh

ጥቅል (ለአጥር / መከለያ መከላከያ የሚሆን)

 

 

69

Plasic Water tanker

50 galon and 189 liter

 

 

70

Water/chemical tube (ጎማ)

Heavy duty plastic tube 20 meter

 

 

ማሳሰቢያ፡ ከላይ በኮንቴይነር ቁጥር TTNU9705160 ከተራ ቁጥር 1 እስከ 70 የተመላከቱት ንብረቶች በጥቅል በተቀመጠው የሐራጅ ጨረታ መነሻ ዋጋ ብር 2,185,531.53 መነሻ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ላቀረበ፤የዘመኑን ግብር ለከፈለ፤በጨረታ ለመሳተፍ የሚያስችል ማስረጃ ማቅረብ እና የጨረታ ማስከበሪያ 20% C.P.O የገንዘብ መጠን ብር 437,106.31 በድርጅታችን ሥም በማሰራት ማቅረብ ለቻላ ተጫራች የቀረበ ነው፡፡ ተጫራች በጥቅሉ ከተራ ቁጥር 1 እስከ 70 በተመላከቱት ንብረቶች ላይ መወዳደር የሚችለው በጥቅሉ ሲሆን በተናጠል መወዳደር እና ዋጋ ማቅረብ አይቻልም፡፡

ሰንጠረዥ 2 ባለ 20 ጫማ ኮንቴይነር ቁጥር WSCU9643869 ውስጥ የሚገኙ ዕቃዎች ዝርዝር

.

የዕቃው አይነት

የዕቃው መግለጫ

ጥቅል የጨረታ መነሻ ዋጋ

በተጫራች መቅረብ ያለበት የጨረታ ማስከበሪያ 20% C.P.O የገንዘብ መጠን

1

የእጅ ጓንት

ከሸራ ጨርቅ የተሰራ

 

 

 

2,037,457.63

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

407,491.53

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

2

ሲሰተም ዩኒት;

CPU-disk top computer

3

ሞኒተር

ሳምሰንግ (SAMSUNG)

4

ኪ-ቦርድ እና ማውዝ

MK-120 ኪ-ቦርድ እና ማውዝ

5

ሌዘር ጀት ከለር ፕሪንተር (A3 እና A4

ሌዘር ጀት ከለር ፕሪንተር  (Model KP-126A)

6

HP-Mobile printer

Model T520 with all accessary

7

ፋይል መያዣ የብረት ሳጥን

ስሪቱበላሜራብረትልኬቱ1.85x90x40

8

ሩሎ ሜትር-01

ባለ 100 ሜትር

9

ሩሎ ሜትር-02

ባለ 50 ሜትር

10

ቴፕ ሜትር-01

10 ሜትር ርዝመት የሚለካ

11

ቴፕ ሜትር-02

7.5 ሜትር ርዝመት የሚለካ

12

የኤ.ፕላስተር

ቀይ ቀለም ፕላስተር

13

የኤ.ፕላስተር

ጥቁሩ ቀለም ፕላስተር

14

የቢሮ ወንበር (መደገፊያው ትልቅ የሆነ)

ተሸከርካሪ የፕላሰቲክ ውቅር

15

መቀመጫ (መደገፈያ የሌለው)

የፕላስቲክ መቀመጫ

16

የኤ.ማራዘሚያ ገመድ(አቅሙ40 Amp. 380 Vol. 3ph.)

ርዝመቱ - 50ሜትር የሆነ (3X2.5)

 

 

17

የኤ.ማራዘሚያ ገመድ(አቅሙ20 Amp. 220 Vol. 1ph.)

ርዝመቱ - 50ሜትር የሆነ (3X2.5)

 

 

18

ክብ ጠረጴዛ (ዲያሚትሩ 2.00 ሜትር የሆነ)

 የምግብ ጠረጴዛ

 

 

19

ክብ ጠረጴዛ (ዲያሚትሩ 1.40 ሜትር የሆነ)

 የምግብ ጠረጴዛ

 

 

20

ውሃ ማሞቂያ (542X486X1056)ሚ.ሜ.)

80ሊትር ውሃ ሊያሞቅ የሚችል

 

 

21

የማእድቤት ኤሊክትሪካል ውሃ ማፍያ(Stainless steel)

80liter/hour9Watt

 

 

22

ቦቲ ጫማ

የተለያየ የጫማ ቁጥር ያለው)

 

 

23

በብረት የተዋቀረ የማሽን ማቀመጫ

መጠነኛ ማሽን ማስቀመጫና ማንቀሳቀሻ 

 

 

24

የሚንጠፋጠፍ ፈሳሽ መቀበያ

የትንሽ ማሽን ፍሳሽ መቀበያ   (ነዳጅ እና ዘይት)

 

 

25

ተገጣጣሚ Office partion (በኤም ዲ ኤፍ እና ችፕውድ

YH-1150 8-1 እስከ 6 Caminated ቺፑድ

 

 

26

ምልክት ማድረጊያ (በገመድ ቾክ)

ለኮንስትራክሽን ግንባታ መገልገያ መሣሪያ

 

 

27

የኤልክትሪክ ድስት (Royal star electric ditch)

የአልሙኒያምስሪ(መጠኑመካከልጋ-10-15ሊትር)

 

 

28

የወረቀት ሰነድ መያዣ

Clear Book (8ካርቶንX12 )

 

 

29

ከፕላስቲክ የተሰራ ሰነድ መያዥያ

Clear Book (8ካርቶን x 12)+4

 

 

30

ከወረቀት የተሰራ ሰነድ መያዥያ

No description

 

 

31

ለውጭተ ግደግዳየሚያገለግል Acoustic sandwich Panel

ውፍረት 7cm  ቁመቱ እና ስፋቱ 6.10mX1.10m

 

 

32

ተደራራቢ የብረት አልጋ

ባለ ሁለት ተደራራቢ አልጋ ከነ Play Wood

 

 

33

ዲጂታል ካዝና

ርዝመቱ 43ሳ.ሜስፋ38 ሳ.ሜ ቁመቱ፡73ሳ.ሜ.

 

 

34

Finishing machine ( special Blade)

65Mn (7ካርቶን X5X4)

 

 

35

መጠኑ አነስተኛ የሆነ ( ሞደፊክ ብሬክ ፓድ)

No description

 

 

36

መጠኑ ትልቅ የሆነ  ( ሞደፊክ ብሬክ ፓድ)

No description

 

 

37

የመበያጃ ገመድ

ርዝመቱ 10 ሜትር አቅሙ (Voltage) እስከ 200

 

 

38

Machine Pin

No description

 

 

39

Machine wheel modification

No description

 

 

40

መቁረጫ ምላጭ

No description

 

 

41

HYLB ሽኩኔታ

ሞዴል፡ GB/T307.3-2005

 

 

42

ከጎማ የተሰራ ኩሽኔታ

 (Bearing Bushing)

 

 

43

Cast Iron (Strainer Modification)

No description

 

 

44

የፍሪሲዮን ቤት (Strainer Modification)

 Clutch Housing

 

 

45

የሽኩኔታ ማቀፊያ ቤት (Strainer Modification)

 Bearing Housing

 

 

46

የሽኩኔታ ፕሌት (Strainer Modification)

 ሞደፊኬሽን

 

 

47

ጥርስ የወጣለት ብሎን (Strainer Modification)

 Traded Net

 

 

48

የመበየጃ መቀስ

800 Ampere with accessary

 

 

49

Welding Clump

No description

 

 

50

Workshop google glass

Clear Glass

 

 

51

የኤሌክትሪክ መቆጣጠሪያ

380 volte, 32 Ampere, 50/60Hz,

 

 

52

ቺንጋ A1346

No description

 

 

53

ቺንጋ B1499

No description

 

 

54

ቺንጋ 1453

No description

 

 

55

ቺንጋ A940

No description

 

 

56

ቺንጋ A900

Li

 

 

57

ቺንጋ A686

Li

 

 

58

ቺንጋ A584

Li

 

 

59

ቺንጋ A 630

Li

 

 

60

ቺንጋ 1118

Li

 

 

61

Heavy duty machine switch

No description

 

 

62

የውሃ ፓንፕ ከነ ፕላስቲክ ቱቦ

Capacity 10 meter cupic/hour, Head 6-12 meter, 3 phase

 

 

63

Modefic crank shaft with bushing

No description

 

 

64

Electric  control board

No description

 

 

65

የፊት መሸፈኛ (ከጨረር) ለብየዳ ስራ እና ሌሎችም

No description

 

 

66

የመበየጃ ጓንት

ጥንድ

 

 

67

ካቦ ኬብል

10ሚ.ሜ. Diameter, 76.93 meter linear

 

 

68

ሴራሚክ መቁረጫ ዲስክ (መጠኑ ትንሽ የሆነ)

Diametere114X1.8X20mm

 

 

69

የብረት መቁረጫ ዲስክ (መጠኑ ትንሽ የሆነ)

Diameter 105X1.2X16mm, 25PCx16

 

 

70

የብረት መሞረጃ ዲስክ (መጠኑ ትንሽ የሆነ)

Diameter 100X6X16mm

 

 

71

ለመሸፈኛ የሚሆን ከላሚራ የተሰራ ክዳን

Diameter 95 ሴ.ሜ, thickness 3ሚ.ሜ.

 

 

72

Machine switch with holder

Volte 400, Ampere 4

 

 

73

Machine push button switch

No description

 

 

74

የሸራ ዲስክ

Flap Disk, 5እሽግX10

 

 

75

Carbon Bresh (Set)

31X10

 

 

76

Water Proof push button switch

No description

 

 

77

Machine blead

PT 2 1/2 to 4 Inch, JGB--100

 

 

78

Machine cutting

Original cutting Tool Factory

 

 

79

ባለ 8 (Hammer Dril Bit  (መብሻ )

No description

 

 

80

ባለ 10 (Hammer Dril Bit  (መብሻ )

No description

 

 

81

ባለ 12 (Hammer Dril Bit  (መብሻ )

No description

 

 

82

ባለ 14 (Hammer Dril Bit  (መብሻ )

short

 

 

83

ባለ 14 (Hammer Dril Bit  (መብሻ )

long

 

 

84

ባለ 16 (Hammer Dril Bit  (መብሻ )

short

 

 

85

ባለ 16 (Hammer Dril Bit  (መብሻ )

medium

 

 

86

ባለ 16 (Hammer Dril Bit  (መብሻ )

long

 

 

87

ባለ 18 (Hammer Dril Bit  (መብሻ )

short

 

 

88

ባለ 18 (Hammer Dril Bit  (መብሻ )

medium

 

 

89

ባለ 18 (Hammer Dril Bit  (መብሻ )

long

 

 

90

ባለ 20 (Hammer Dril Bit  (መብሻ )

No description

 

 

91

ባለ 22 (Hammer Dril Bit  (መብሻ )

No description

 

 

92

Flanch metal with accessary

No description

 

 

93

Pressure Gage

MPA 2.5

 

 

94

Wire Bush

No description

 

 

95

Flexible roaded switch

No description

 

 

96

Bearing plate

small size diameter 10 cm, pair

 

 

97

Clamp small, medium & big accessaries

PCs

 

 

98

Machine Bleed

Set

 

 

99

Spark candela

No description

 

 

100

Cariborator

No description

 

 

101

Bushing

No description

 

 

102

Machine sit

No description

 

 

103

Hydrolic Hoth

Diameter LYA0801/-5/16 8.50 meter with nosel

 

 

104

Generator fuel regulator

No description

 

 

105

Small Generator fuel regulator

No description

 

 

106

Big Generator fuel regulator

No description

 

 

107

Generator starter arm with cover (መሳቢያ)

No description

 

 

108

Bearing Plate

Diameter 8.5 cm

 

 

109

Different Nut & Spring accessaries

በማዳበሪያ መያዣ  የተቀመጠ (ጥቅል)

 

 

110

አንሶላ

Cotton bed sheet, 5እሽግX4, 1.20mX2.20m

 

 

111

አንሶላ

Cotton bed sheet, 2እሽግX23, 1.60mX2.10m

 

 

112

Comfort

Cotton comfort, 10 እሽግX4, 1.70mX2.30m

 

 

ማሳሰቢያ፡ ከላይ በኮንቴይነር ቁጥር WSCU9643869 ከተራ ቁጥር 1 እስከ 112 የተመላከቱት ንብረቶች በጥቅል በተቀመጠው የሐራጅ ጨረታ መነሻ ዋጋ ብር 2,037,457.63 መነሻ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ላቀረበ፤የዘመኑን ግብር ለከፈለ፤በጨረታ ለመሳተፍ የሚያስችል ማስረጃ ማቅረብ እና የጨረታ ማስከበሪያ 20% C.P.O የገንዘብ መጠን ብር 407,491.00 በድርጅታችን ሥም በማሰራት ማቅረብ ለቻላ ተጫራች የቀረበ ነው፡፡ ተጫራች በጥቅሉ ከተራ ቁጥር 1 እስከ 112 በተመላከቱት ንብረቶች ላይ መወዳደር የሚችለው በጥቅሉ ሲሆን በተናጠል መወዳደር እና ዋጋ ማቅረብ አይቻልም፡፡

ሰንጠረዥ 3 ባለ 40 ጫማ ኮንቴይነር ቁጥር TTNU9705160 ውስጥ የሚገኙ ዕቃዎች ዝርዝር

 

.

 

የዕቃው አይነት

 

የዕቃው መግለጫ

ጥቅል የጨረታ መነሻ ዋጋ

በተጫራች መቅረብ ያለበት የጨረታ ማስከበሪያ 20% C.P.O የገንዘብ መጠን

1

Ford Pickup

Chasis Number IFTYROXX4UC02931 Single ጋቢና Manufacturing date 1998

 

756,000.00

151,200.00

ማሳሰቢያ ከላይ በኮንቴይነር ቁጥር TTNU9705160 በተራ ቁጥር 1 ላይ የተመለከተው Ford Pickup ተሽከርካሪ የሐራጅ ጨረታ መነሻ ዋጋ ብር 756,000.00 መነሻ በማድረግ ማንኛውም ተጫራች በተጫራች መቅረብ ያለበት የጨረታ ማስከበሪያ 20% C.P.O የገንዘብ መጠን ብር 151,200.00 በድርጅታችን ሥም በማሰራት ማቅረብ እና መጫረት ይችላል፡፡
ሰንጠረዥ 4 በተለያዩ ኮንቴይነር ቁጥር ውስጥ የሚገኙ ዕቃዎች ዝርዝር

S.N

Bill Number

Container Number & Size

Cargo name

ጥቅል የጨረታ መነሻ ዋጋ

በተጫራች መቅረብ ያለበት የጨረታ ማስከበሪያ 20% C.P.O የገንዘብ መጠን

1

NSSCB12000353

ESLU0820112/20GP

DIFFERENT  TYPES OF GYPSUM

2,729,766.06

            545,953.21

2

NSSCB12000353

ESLU0623875/20GP

DIFFERENT  TYPES OF GYPSUM

3

NSSCB12000353

ESLU9702379/20GP

DIFFERENT  TYPES OF GYPSUM

4

NSSCB12000353

ESLU0820196/20GP

DIFFERENT  TYPES OF GYPSUM

ማሳሰቢያ፡ ከላይ ኮንቴይነር ቁጥር ከተራ ቁጥር 1 እስከ 4የተመላከቱት ንብረቶች ጥቅል የሐራጅ ጨረታ መነሻ ዋጋ ብር 2,729,766.06 መነሻ በማድረግ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ላለው፤የዘመኑን ግብር ለከፈለ እና በጨረታ ለመሳተፍ የሚያስችል ማስረጃ ማቅረብ እና በተጫራች መቅረብ ያለበት የጨረታ ማስከበሪያ 20% C.P.O የገንዘብ መጠን ብር 545,953.31 በድርጅታችን ሥም በማሰራት ማቅረብ ለሚችል ተጫራች በጥቅሉ የመወዳደር ግዴታ ያለበት ሲሆን በተናጠል መወዳደር እና ዋጋ ማቅረብ አይቻልም፡፡

ሰንጠረዥ 5 በተለያዩ ኮንቴይነር ቁጥር ውስጥ የሚገኙ ዕቃዎች ዝርዝር

S.N

Bill Number

Container Number & Size

Cargo name

ጥቅል የጨረታ መነሻ ዋጋ

በተጫራች መቅረብ ያለበት የጨረታ ማስከበሪያ 20% C.P.O የገንዘብ መጠን

1

SAMCB19000268

TGHU2784491/20GP

KOTA STONES, GI PIPES, IRON MOULDS, SELF ADHESIVE TAPES BUILDING MATERIALS

 

837,770.50

           167,554.10

2

SAMCB19000268

ESLU0622992/20GP

KOTA STONES, GI PIPES, IRON MOULDS, SELF ADHESIVE TAPES BUILDING MATERIALS

ማሳሰቢያ፡ ከላይ ኮንቴይነር ቁጥር ከተራ ቁጥር 1 እስከ 2 የተመላከቱት ንብረቶች ጥቅል የሐራጅ ጨረታ መነሻ ዋጋ ብር 837,770.50 መነሻ በማድረግ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ላለው፤የዘመኑን ግብር ለከፈለ እና በጨረታ ለመሳተፍ የሚያስችል ማስረጃ ማቅረብ እና በተጫራች መቅረብ ያለበት የጨረታ ማስከበሪያ 20% C.P.O የገንዘብ መጠን ብር 167,554.10 በድርጅታችን ሥም በማሰራት ማቅረብ ለሚችል ተጫራች በጥቅሉ የመወዳደር ግዴታ ያለበት ሲሆን በተናጠል መወዳደር እና ዋጋ ማቅረብ አይቻልም፡፡
ሰንጠረዥ 6 በተለያዩ ኮንቴይነር ቁጥር ውስጥ የሚገኙ ዕቃዎች ዝርዝር

S.No

Cargo Description

Container Number& Size

ጥቅል የጨረታ መነሻ ዋጋ

በተጫራች መቅረብ ያለበት የጨረታ ማስከበሪያ 20% C.P.O የገንዘብ መጠን

1

Agricultural Equpiment

PONU7208500/40/

1,520,941.88

304,188.38

2

Loader + Mixer

MAEU3431689/40/

1,880,983.52

376,196.70

3

RORO(Mercedes)

MSKU1197625/40/

1,006,454.23

201,290.85

4

RORO(Mercedes)

MSKU1197625/40/

1,006,454.23

201,290.85

ማሳሰቢያ፡ ከላይ በኮንቴይነር ቁጥር ከተራ ቁጥር 1 እስከ 2 የተመላከቱት ንብረቶች በነጠላ በተቀመጠው የሐራጅ ጨረታ መነሻ ዋጋ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ላቀረበ፤የዘመኑን ግብር ለከፈለ፤በጨረታ ለመሳተፍ የሚያስችል ማስረጃ ማቅረብ እና የጨረታ ማስከበሪያ 20% C.P.O የገንዘብ መጠን ማቅረብ ለቻላ ተጫራች የቀረበ ነው፡፡ እንዲሁም ከተራ ቁጥር 3 እስከ 4 ላይ የተመለከቱትን ተሽከርካሪዎች የሐራጅ ጨረታ መነሻ ዋጋ መሰረት በማድረግ ማንኛውም ተጫራች በተጫራች መቅረብ ያለበት የጨረታ ማስከበሪያ 20% C.P.O የገንዘብ መጠን ለእያንዳንዱ ተሽከርካሪ በተቀመጠው አግባብ በድርጅታችን ሥም በማሰራት ማቅረብ እና መጫረት ይችላል፡፡

ሰንጠረዥ 7 በተለያዩ ኮንቴይነር ቁጥር ውስጥ የሚገኙ ዕቃዎች ዝርዝር

S.N

Cargo Description/Bill Number

Container Number & Size

ጥቅል የጨረታ መነሻ ዋጋ

በተጫራች መቅረብ ያለበት የጨረታ   ማስከበሪያ 20% C.P.O የገንዘብ መጠን

1

ASSORTED HOUSE HOLDS NSSCB14004608

CLHU3869746/20GP

511,716.53

 102,343.31

ማሳሰቢያ፡ ከላይ በኮንቴይነር ቁጥር 1 የተመለከተው ንብረት ጥቅል የሐራጅ ጨረታ መነሻ ዋጋ ብር 511,761.53 መነሻ በማድረግ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ላለው፤የዘመኑን ግብር ለከፈለ እና በጨረታ ለመሳተፍ የሚያስችል ማስረጃ ማቅረብ እና በተጫራች መቅረብ ያለበት የጨረታ ማስከበሪያ 20% C.P.O የገንዘብ መጠን ብር 102,343.31 በድርጅታችን ሥም በማሰራት ማቅረብ የሚችል ተጫራች መወዳደር እና ዋጋ ማቅረብ ይችላል፡፡
ሰንጠረዥ 8 ባለ 20 ጫማ ኮንቴይነር ቁጥር SISU3001489 ውስጥ የሚገኙ ዕቃዎች ዝርዝር

.

የዕቃው አይነት

የዕቃው መግለጫ

ጥቅል የጨረታ መነሻ ዋጋ

በተጫራች መቅረብ ያለበት የጨረታ ማስከበሪያ 20% C.P.O የገንዘብ መጠን

1

የሹራብ ክር  (1)

18 እሽግ

189,234.76

                             37,846.95

2

የሹራብ ክር  (2)

15 እሽግ

3

የሹራብ ክር  (3)

16 እሽግ

4

የሹራብ ክር  (4)

17 እሽግ እና 4ነጠላ ቱባ

5

የሹራብ ክር  (5)

15 እሽግ

6

የሹራብ ክር  (6)

13 እሽግ እና 5ነጠላ ቱባ

7

የሹራብ ክር  (7)

15 እሽግ

8

የሹራብ ክር  (8)

15 እሽግ እና 4ነጠላ ቱባ

9

የሹራብ ክር  (9)

15 እሽግ

10

የፕላስቲክ ሰነድ መያዣ

Poly Box White color

11

Floor Ceramic Polished

30ሳ.ሜ. X 30ሳ.ሜ.

12

Wall Ceramic Polished

25ሳ.ሜ. X 20ሳ.ሜ.

13

Wall Ceramic Polished

25ሳ.ሜ. X 20ሳ.ሜ.

14

Floor Ceramic unpolished

30ሳ.ሜ. X 30ሳ.ሜ.

15

Floor Ceramic unpolished

31ሳ.ሜ. X 31ሳ.ሜ.

16

Floor Ceramic unpolished

30ሳ.ሜ. X 30ሳ.ሜ.

17

Floor Ceramic unpolished

25ሳ.ሜ. X 20ሳ.ሜ.

18

Floor Ceramic unpolished

30ሳ.ሜ. X 30ሳ.ሜ.

19

Floor Ceramic unpolished

30ሳ.ሜ. X 30ሳ.ሜ.

20

Floor Ceramic unpolished

30ሳ.ሜ. X 30ሳ.ሜ.

21

አካፋ

No description

22

የአልሙኒየም መቁረጫ ማሽን

Saw Blade 7" X 5/64" X 5/8"

ማሳሰቢያ፡ ከላይ በኮንቴይነር ቁጥር SISU3001489ከተራ ቁጥር 1 እስከ 22 የተመላከቱት ንብረቶች ጥቅል የሐራጅ ጨረታ መነሻ ዋጋ ብር 189,234,76መነሻ በማድረግ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ላለው፤የዘመኑን ግብር ለከፈለ እና በጨረታ ለመሳተፍ የሚያስችል ማስረጃ ማቅረብ እና በተጫራች መቅረብ ያለበት የጨረታ ማስከበሪያ 20% C.P.O የገንዘብ መጠን ብር 37,846.95 በድርጅታችን ሥም በማሰራት ማቅረብ ለሚችል ተጫራች በጥቅሉ የመወዳደር ግዴታ ያለበት ሲሆን በተናጠል መወዳደር እና ዋጋ ማቅረብ አይቻልም፡፡

ሰንጠረዥ 9 በተለያዩ ኮንቴይነር ቁጥር ውስጥ የሚገኙ ዕቃዎች ዝርዝር

.

የዕቃው መጠሪያ

ጥቅል የጨረታ መነሻ ዋጋ

በተጫራች መቅረብ ያለበት የጨረታ ማስከበሪያ 20% C.P.O የገንዘብ መጠን

1

Decoder

450,000.00

                  90,000.00

2

Tablet

3

Laptop

4

Laptop

5

Laptop

6

Key board

7

Geepas with 3 speakers

8

Small size printer

9

Beauty Salon Material

10

Closet

11

Small Open shelf without level rack

12

Different Size wooden table

13

Stand glass with mirror

14

Office Table(Small)

15

Kitchen Material Washing mashine

16

Angle shelf with mirror

17

Bed with accessories

18

Small Book shelf

19

close drayier material

20

Table

21

Gym material

22

Chair

23

Different model & Size Biscle

24

Refrigirator 408L

25

Refrigirator 230L

26

Coat hunger(Wooden)

27

Different size & Model water glass

28

TV 46''

29

Vacume Cleaner

30

Closet(Small)

31

Ventlator(Small)

32

Box sport material with accessories

33

Glass chaise cart

34

Grill Cheif

35

Air Compressor

36

Generator(2HP-2.5KWA)

37

Basket

ማሳሰቢያ፡ ከላይ ከተራ ቁጥር 1 እስከ 37 የተመላከቱት ንብረቶች ጥቅል የሐራጅ ጨረታ መነሻ ዋጋ ብር 450,000.00 መነሻ በማድረግ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ላለው፤የዘመኑን ግብር ለከፈለ እና በጨረታ ለመሳተፍ የሚያስችል ማስረጃ ማቅረብ እና በተጫራች መቅረብ ያለበት የጨረታ ማስከበሪያ 20% C.P.O የገንዘብ መጠን ብር 90,000.00 በድርጅታችን ሥም በማሰራት ማቅረብ ለሚችል ተጫራች በጥቅሉ የመወዳደር ግዴታ ያለበት ሲሆን በተናጠል መወዳደር እና ዋጋ ማቅረብ አይቻልም፡፡

ከላይ ከሰንጠረዥ 1 እስከ 9 የተቀመጡትን የተለያዩ ንብረቶችን ለመግዛት የሚፈልግ ማንኛውም ድርጅት/ግለሰብ ከዚህ በታች የተመለከቱትን አስገዳጅ መመዘኛ መስፈርቶች አሟልቶ በሐራጅ ሽያጩ ላይ የመጫረት መብት አለው፡፡

  • 1. የተለያየ ፍቃድ የሚያስፈልጋቸው ንብረቶችን በተመለከተ ተጫራች የንግድ ፈቃድ ያለው፣ የዘመኑን ግብር የከፈለ ለመሆኑ ከገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን የምስክር ወረቀት እንዲሁም የግብር መለያ ቁጥር የሚያቀርብ መሆን አለበት፡፡
  • 2. የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን በተመለከተ ለመግዛት የሚፈልግ ማንኛም ድርጅት ወይም ግለሰብ መጫረት የሚችል ሲሆን የተሽከርካሪዎቹ የሐራጅ ሽያጭ ንግድ ፍቃድ አይጠይቅም፡፡ ለተሽከርካሪዎች ህጋዊ ሰነድ ከሟሟላት ጋር ተያይዞ ያሉ ማንኛውም ወጪዎች የጨረታው አሸናፊ የሆነው ገዥ ግለሰብ/ድርጅት የመክፈል ግዴታ አለበት፡፡
  • 3. ማንኛውም መመዘኛ መስፈርቱን ያሟላ ተጫራች ይህ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ለመጀመሪያ ቀን ከወጣበት ነሐሴ 17 ቀን 2017ዓ.ም ጀምሮ ባሉት 15 /አሥራ አምስት/ ተከታታይ ቀናት ውስጥ በሐራጅ ጨረታ ሄደቱ መሳተፍ የሚችል ሲሆን የሐራጅ ጨረታው ቅዳሜ ጳግሜ 1 ቀን 2017ዓ.ም ተጫራጮች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በቃሊቲ ወደብና ተርሚናል ይካሄዳል፡፡
  • 4. የጨረታው አሸናፊ የሚለየው የሐራጅ የጨረታ ሂደቱ ከተከናወነ በኋላ ውጤቱ ለድርጅቱ የበላይ አመራር ቀርቦ ውሳኔ ከተሰጠ እንዲሁም የአሸናፊው ውጤት በድርጅቱ ማስታወቂያ ቦርድ ላይ ለ3 ተከታታይ ቀናት ከተለጠፈና ቅሬታም ካል ቀርቦ ከተፈታ በኋላ ለአሸናፊው አሸናፊነቱን የሚገልፅ ደብዳቤ (Award Letter) እንዲደርሰው ከተደረገበት ቀን ጀምሮ ይሆናል፡፡
  • 5. የጨረታው አሸናፊ የሚለየው በሐራጅ ሽያጩ ላይ ከቀረቡ ተወዳዳሪዎች ውስጥ በሚሰጠው ከፍተኛ ዋጋ ይሆናል፡፡
  • 6. ከጨረታ መነሻ ዋጋ በታች ወይም እኩል መነሻ ዋጋ ያቀረበ ተጫራች ከጨረታው ይሰረዛል፡፡
  • 7. በሐራጅ ጨረታው የተሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት የጨረታ ማስከበሪያ CPO የጨረታው ውጤት በድርጅቱ የማስታወቂያ ቦርድ ላይ ለ3 ተከታታይ ቀናት ተለጥፎ ከቆየ እና ቅሬታም ካል ቀረቦ ከተፈታ በኋላ ተመላሽ የሚደረግ ሲሆን አሸናፊ ለሆኑ ተጫራቾች ከቀሪ ክፍያ ጋር ተዳምሮ የሚታሰብ ይሆናል፡፡
  • 8. በጨረታ ውጤቱ ቅር የተሰኘ ማንኛውም ተጫራች የሐረጅ የጨረታ ውጤቱ በጊዜያዊነት ይፋ በሚደረግበት የሐራጅ ሽያጭ ቦታ እና በእለቱ እንዲሁም ውጤቱ በድርጅቱ ማስታወቂያ ቦርድ ላይ ከተለጠፈበት ዕለት ጀምሮ ባሉት 3/ሦስት/ ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ቅሬታውን በፅሁፍ ማቅረብ ይችላል፡፡
  • 9. በአንድ ዝርዝር ውስጥ ተካተው ወይም በነጠላ ለሐራጅ ሽያጭ ለቀረቡ ንብረቶች ጨረታ ከ3/ሦስት/ በታች ተጫራች ከቀረበበት ጨረታው ይሰረዛል፡፡
  • 10. የጨረታው አሸናፊ ማሸነፉ ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ በ10 /አስር/ የስራ ቀናት ውስጥ ያሸነፈበትን ዕቃ ዋጋ ድርጅቱ በሚያሳውቀው የባንክ ሂሳብ ቁጥር ገቢ ማድረግ አለበት፡፡ የጨረታው አሸናፊ በተሰጠው የጊዜ ገደብ ውስጥ ገንዘቡን ገቢ ካላደረገ ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ ለድርጅቱ ገቢ ሆኖ ንብረቱ ወይም እቃው በድጋሚ ለሽያጭ ይቀርባል፡፡
  • 11. በሐራጅ የጨረታ ሂደት አሸናፊ የሆነው ድርጅት አሸናፊ ለሆነበት ንብረት የሚጠበቅበትን ክፍያ ፈፅሞ ሲቀርብ ከሻጭ ድርጅት ጋር የገዥና ሻጭ ውል የመዋዋል ግዴታ ያለበት ሲሆን ንብረቶቹንም በናሙና እይታ ወቅት ባየውና ተስማምቶ ዋጋ ባቀረበውና አሽናፊ በሆነበት ሁኔታ ካለምንም ቅድመ ሁኔታ ንብረቶቹን ባሉበት ሁኔታ የመረከብ ግዴታ አለበት፡፡
  • 12. አሸናፊው ግለሰብ ወይም ድርጅት ያሸነፈበትን ገንዘብ ገቢ ባደረገ በ15 /አስራ አምስት/ የስራ ቀናት ውስጥ እቃውን መረከብ አለበት፡፡
  • 13. በጨረታው የተሸጠ እቃ በተጠቀሰው የጊዜ ገደብ ካልተነሳ የመጋዘን ኪራይ አከፋፈል የሚተመነው በደረቅ ወደብ አገልግሎት ታሪፍ መሰረት ሆኖ እቃው ከተሸጠበት ከ16ኛው ቀን ጀምሮ የገዛው ሰው እስከሚረከበው ድረስ የቆየበት ጊዜ ይሆናል፡፡
  • 14. ማንኛውም ተጫራች መጫረት የሚችለው በጥቅል የተመለከቱትን ሁሉንም የዕቃ አይነቶች አንድ ላይ ሲሆን ነጥሎ መወዳደር አይችልም፡፡
  • 15. ተጫራቾች የሚጫረቱትን ንብረት የጨረታ መነሻ ዋጋ 20% (ሃያ በመቶ/ የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ሲ.ፒ.ኦ /C.P.O) በተቋሙ ትክክለኛ ስም (የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ) ሥም በማሠራት የሐራጅ ጨረታ ከመከፈቱ ከአንድ ቀን በፊት አሰርተው ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  • 16. በቂ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ሲፒኦ ያላስያዙትን ተጫራቾች ድርጅቱ ከጨረታው ይሰርዛል፡፡
  • 17. የተለያዩ ንብረቶችን፤ ጀነሬተሮችን እና ተሽከርካሪዎቹን መመልከት የሚፈልጉ ተጫራቾች ማስታወቂያዉ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ንብረቶቹ በሚገኙበት በቃሊቲ ወደብና ተርሚናል እንዲሁም ገላን በሚገኘው መጋዘን በአካል በመሄድ ከታች በተመለከተው የጉብኝት ቀን መሰረት መመልከት ይችላሉ፡፡
  • 18. የናሙና እይታ፣ የP.O ማስገቢያ እና የሐራጅ ሽያጭ መርሀ ግብር ከስር በተገለፀው መሰረት መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

የዕቃው ዓይነት

የናሙና ዕይታ እና C.P.O ማስገቢያ ቀንና ሰዓት

የሐራጅ ጨረታው የሚካሄድበት ቀን እና ሰዓት

የተለያዩ አይነት ንብረቶች እና ተሽከርካሪዎች

የናሙና ዕይታ ቀን፤

ü  ማክሰኞ ነሐሴ 20፤አርብ ነሐሴ 23 እና ማክሰኞ ነሐሴ 26 ቀን 2017ዓ.ም ድረስ ብቻ

የናሙና ዕይታ ሰዓት፤

ü  ከጠዋት 3፡00 እስከ 6፡00 ሰዓት ከሰዓት ከ8፡00-10፡00 ሰዓት ብቻ

C.P.O ማስገቢያ ቀንና ሰዓት፤

ü  ከነሐሴ 28 እስከ 30 2017ዓ.ም  እስከ 11፡30 ድረስ ብቻ

የሐራጅ ጨረታው የሚከናወንበት ቀን

ü  ቅዳሜ ጳጉሜ 1 ቀን 2017 ዓ.ም

ጨረታው የሚጀመርበት ሰዓት

ü  ጠዋት ከ3፡00-6፡00 ሰዓት

ü  ከሰዓት ከ8፡00-12፡00 ሰዓት ሆኖ ካላለቀ ሰዓቱ ሊራዘም ይችላል፡፡

ጥብቅ ማሳሰቢያ-

C.P.O እና ፍቃድ የሚፈለግባቸው ማስረጃዎች ማስገቢያ ከላይ በተገለፀው ቀን እና ሰዓት ብቻ የድርጅቱ ዋና መስሪቤት በሚገኝበት ለገሀር 6 ፎቅ በአካል በመቅረብ መስተናገድ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ተጨማሪ መረጃ ካስፈለገ በስልክ ቁጥር 0951414204/ 0115549478 መደወልና መረጃ ማግኘት ይቻላል፡፡ የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ