ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለገና በዓል በሰላም አደረሳችሁ!
በዓሉ የሰላም፣ የፍቅር እና የብልጽግና እንዲሆን እየተመኘሁ ሁላችንም በተሰማራንበት የሥራ ዘርፍ ለሀገራችን አስተዋጽኦ የምናበረከትበት፣ የሀገራችንን ክብር የምናስጠብቅበት እና በትጋት የምንሰራበት እንዲሆን እመኛለሁ። መልካም የገና በዓል ይሁንላችሁ!!
ኢንጂነር አብዱልበር ሸምሱ
የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፓርትና ሎጂስቲክስ
ዋና ስራ አስፈፃሚ


Leave a Comment