እንኳን ለ2018 አዲስ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ!
እንኳን ለ2018 አዲስ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ! ለመላው የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ሰራተኛች፤ በባሕር ፣ በየብስ፣ በሀገር ውስጥና በውጭ ሀገር ወደብና ተርሚናሎች ያላችሁ የኦፕሬሽን ሰራተኞች በሙሉ፤ እንዲሁም ክቡራን የድርጅታችን ደንበኞች፣ ባለድርሻና አጋር አካላት በሙሉ እንኳን ለ2018 አዲስ ዓመት በሰላም አደረሰን፤ አደረሳችሁ! አዲሱ ዓመት የሠላም፣ የፍቅር፣ የደስታ እና የስኬት እንዲሆንልን ከልብ እመኛለሁ! በሪሶ አመሎ (ዶ/ር) ዋና ስራ አስፈፃሚ


Leave a Comment